የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ውጤት ያስከተለው ቅሬታ19 ግንቦት 2006ማክሰኞ፣ ግንቦት 19 2006ባለፈው እሁድ በ 28 ቱ የአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ፣በአንዳንድ ሃገሮች፤ መራጩ ህዝብ ፣ በሥልጣን ላይ ያሉትን ፓርቲዎች ለማስጠንቀቅ የወሰደው እርምጃ ተደርጎ ሲወሰድ ፤ ከዚያ የባሰ መዘዝ ይኖረዋልhttps://p.dw.com/p/1C7r4ምስል Frederick Florin/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ የሚል ሥጋት ያላቸውም አልታጡም። በጀርመን ፤ የአውሮፓውን ሕብረት በጥርጣሬ የሚመለከተው « ኤ ኤፍ ዲ» በአውሮፓ ፓርላማ ውስጥ ለመወከል የሚያስችል ውጤት ቢያገኝም፣ በፈረንሳይና በብሪታንያ የታየው ዓይነት ጀርመንን የሚያሳስብ ሁኔታ አይደለም የተፈጠረው። ፈረንሳይንና ብሪታንያን በመሳሰሉ አገሮች የታየው አዝማሚያ ፣ በሕብረቱ ላይ ምን ያስከትል ይሆን? ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ