1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ኅብረት የባህር ኃይል ዘመቻ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2001

«ካርልስሩኸ» የተሰኘችው የጀርመን የጦር መርከብ፣ ከሶማልያ ጠረፍ ማዶ ከተሠማራው የአውሮፓው ኅብረት ፀረ-የባህር ላይ ውንብድና የጦር መረከቦች አጀብ ጋር ለመቀላቀል ዛሬ፣ ከጂቡቲ ወደ ምሥራቅ ተንቀሳቅሳለች።

https://p.dw.com/p/GMAq
ፍራንትዝ ዮሰፍ ዩንግ፣ በጂቡቲ ወደብምስል AP

«የዘመቻው ተቀዳሚ ዓላማ የባህር ላይ ወንበዴዎችን እያሳደዱ እርምጃ መውሰድ ሳይሆን ማሥፈራራት ነው። ይሁን እንጂ የባህር ላይ ወንበዴዎቹ አደብ አልገዛ ካሉ፣የከረረ እርምጃ በመውሰድ፣በቁጥጥር ሥር ያዋሏቸውን መርከቦች ማስለቀቅ፣ የወንበዴዎቹን ጀልባዎች ማስጠም፣ ተገቢ ይሆናል »

የጀርመን የመከላከያ ሚንስትር ፍራንትዝ ዮሰፍ ዩንግ፣