1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን የኢትዮጵያውን ምርጫ የመጨረሻ ዘገባ ወደ መስከረም ማሸጋሸጉ፤

ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2002

ባለፈው ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ የታዘበው የአውሮፓው ኅብረት

https://p.dw.com/p/ORsW

የምርጫ ታዛቢ ቡድን የመጨረሻውን ዘገባ ከሰሞኑ ያቀርባል ተብሎ ሲጠበቅ ወደ መስከረም እንዲሸጋሸግ ያደረገ መሆኑን ገልጿል። ምክንያቱ ምን ይሆን? ገበያው ንጉሤ አጭር ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ