1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የወርቅ ኢዮብቤልዮ

ሐሙስ፣ መጋቢት 11 2000

በሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስምንት 142 የነበረው የዕንደራሴዎች ብዛት ዛሬ 785 ነው ። የዛሬ ሀምሳ ዓመት አራት ቋንቋዎች ብቻ ይነገርበት የነበረው የአውሮፓ የዕንደራሴዎች ምክርቤት ዛሬ በሀያ ሶሶት ቋንቋዎች ይሰራል ።

https://p.dw.com/p/E0bc
የሽትራስቡርጉ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ
የሽትራስቡርጉ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማምስል dpa