የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ምርጫ
ሐሙስ፣ ግንቦት 27 2001ማስታወቂያ
በርካታ አገራት በታቀፉበት ክፍለ ዓለማዊ ማህበር ታሪክ በግዙፍነቱ ተወዳዳሪ በሌለው በዚህ ምርጫ ቁጥሩ ወደ 375,000,000 የተገመተ አውሮፓዊ ፣ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የሚወክሉትን 736 አባላት ይመረጣል ። የዚህ ምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ምን ይመስላል ? የውክልናው መስፈርቶችስ ምንድን ናቸው ? እነማንስ ናቸው የሚመረጡት ? መራጩ ህዝብስ ዕንደራሴዎቹን ለመምረጥ ምን ያህል ራሱን አዘጋጅቷል ? የአሁኑ ምርጫ ከቀደምቶቹ በምን ይላል ?
ሂሩት መለሰ/ ሸዋዬ ለገሠ