1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት የልማት እርዳታ ማሻሻያ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004

የአውሮፓ ህብረት የልማት ኮሚሽን የልማት እርዳታ አሰጣጡ ላይ ለውጥ ለማድረግ ማሰቡን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/Rrb1
ምስል Toms Grinbergs

ኮሚሽኑ እንዳለው በተለይ በፍጥነት በማደግ ላይ ላሉ አገራት የሚሰጠውን እርዳታ ለመቀነስ አስቧል ።27 አባል ሃገራትን ያቀፈው የአውሮፓ ህብረት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በመልማት ላይ ላሉ ሃገራት ከሚሰጠው የልማት እርዳታ ግማሽ ያህሉን ይሸፍናል ። የህብረቱ የልማት ኮሚሽን ከ 150 በላይ ለሚሆኑ ለአፍሪቃ ፣ ለእስያ ፣ ለካሬቢያን ፣ ለላቲን አሜሪካ እንዲሁም ለፓስፊክ አገራት በየዓመቱ የሚለግሰው የልማት እርዳታ ወደ 53 ቢሊዮን ዩሮ ይጠጋል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ