የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ27 ሐምሌ 2002ማክሰኞ፣ ሐምሌ 27 2002በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ከዚህ ዓመት አጋማሽ አንስቶ ግማሽ ቢሊዮን ደርሷል ። ይህ አሀዝ በ20 ዓመት ውስጥ በሀያ ስምንት ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል ።https://p.dw.com/p/Ob9dምስል APማስታወቂያየህብረቱ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ እንዲሁም አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖቹ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ