የአውሮፓ ህብረትና ደቡብ አፍሪቃ
ሐሙስ፣ መስከረም 4 2004ማስታወቂያ
የኅብረቱ ፕሬዚድንት ሄርማን ፋን ራምፑይ፤ የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ እንዲሁም ሌሎች ኮሚሽነሮችና ባለሙያዎችን በመምራት ወደዚያው ተጉዘዋል። ከደቡብ አፍሪቃ በኩልም ፕሬዚዳንት ጄኮቭ ዙማ፤ 6 ሚንስትሮቻቸውን ይዘው ይቀርባሉ። ከክሩገር መናፈሻና ከብራሰልስ የወጡት መግለጫዎች፤ ነገ የሚከፈተው ጉባዔ፣ ወቅታዊና ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው መሆኑን አስታውቀዋል። --
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ