1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረትና ሶሪያ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 16 2003

ትናንት ቤልጅየም መዲና ብራስልስ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አምባገነን ባሏቸው መንግሥታት ላይ በየደረጃው ማዕቀብ ጥለዋል ።

https://p.dw.com/p/RPoQ
ምስል DW

ህብረቱ በ 4 ህዝባቸውን ያሰቃያሉ በሚባሉ መንግሥታት ላይ ከጣላቸው ማዕቀቦች በተለይ መንግሥት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ተኩሶ በሚገድለት በሶሪያ ላይ ያሳለፈው የማዕቀብ ውሳኔ ከከዚህ ቀደሙ የተጠናከረ ነው ። አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ማዕቀቡ ሥልጣን ላይ ላለው የሶሪያ መንግሥት አንዳንድ ምልክት ከመስጠት ውጭ መንግሥትን ለሚቃወሙ ወገኖች የሚፈይደው ነገር እንደማይኖር እየተናገሩ ነው ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን የአውሮፓ ህብረት በተለይ በሶሪያ ላይ የጣለውን እገዳ ና ማዕቀብ ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ