1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓው ኅብረት እገዳ በሶሪያ ባለስልጣናት ላይ፣

ማክሰኞ፣ ግንቦት 2 2003

ባለፉት ሳምንታት ሶሪያውያን፤ የአስቸኳይ ሁኔታ አዋጅ እንዲነሳ፤ ዴሞክራሲያዊ ለውጥም እንዲደረግ አደባባይ እየወጡ ድምጻቸውን ቢያሰሙም ጦር ኃይሉ እስካሁን ፤

https://p.dw.com/p/RN4a
የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ በስተቀኝ ዳር ፤ ታናሽ ወንድማቸው ማኼር ኧል በሺር ከመሃል፤ምስል AP

በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ገለጣ፤ ከ 600 በላይ የፖለቲካ ተቃውሞ ቡድኖች ደግሞ ከ 700 በላይ ሶሪያውያን መገደላቸውን አስታውቀዋል። ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ፤ የአውሮፓው ኅብረት በዛሬው ዕለት በሶሪያ ከፍተኛ ባለሥልጣንት ላይ እገዳ አስተዋውቋል። ለዕለቱ ሥርጭት፣ ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ፤ ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ