የአውሮጳ ፍርድ ቤት እና ስደተኞች
ሐሙስ፣ ሐምሌ 20 2009ማስታወቂያ
የአውሮጳ ፍርድ ቤት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከክሮኤሽያ ወደ ኦስትርያ ከገቡ በኋላ ወደመጡባት ክሮኤሽያ እንዲመለሱ የተደረጉ ሁለት የአፍጋኒስታን ተወላጅ የሆኑ እህትማማቾች እና አንድ ከክሮኤሽያ ወደ ስሎቬንያ እንዲመለስ የተገደደ የሶርያ ስደተኛ በኦስትርያ እና በስሎቬንያ ላይ የመሰረቱትን ክስ ከመረመረ በኋላ ነው።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ