የአውሮጳ ቡድኖች የዋንጫ ፍልሚያዎች11 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 11 2006አትሌት ቀነኒሣ በቀለና ጥሩነሽ ዲባባ በማንቼስተሩ ታላቁ የሩጫ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል። በሻንጋይ ጎልደን ሊግም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በአውሮጳ የተለያዩ የእግር ኳስ ቡድኖች ያከናወኗቸውን የዋንጫ ፍልሚያዎች ዳሰናል።https://p.dw.com/p/1C2igማስታወቂያ