የአውሮጳ ምክር ቤት አባል የኤርትራ ጉብኝት28 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2001ኤርትራ የሶማልያ ውዝግብ ለሚያበቃበት ሁኔታ አዎንታዊ ሚን እንድትጫወት የአውሮጳ ምክር ቤት አባል ሚስተር ልዊ ሚሸል ጥሪ አሰሙ።https://p.dw.com/p/J3Tpምስል APማስታወቂያሚስተር ልዊ ሚሸል ይህንን ጥሪ ያቀረቡት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በአስመራ ከኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ሀሳብ በተለዋወቱበት ጊዜ ነበር። ስለአውሮጳው ምክር ቤት እንደራሴ የውይይት አጀንዳ ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን በአስመራ የሚገኙትን የአውሮጳ ህብረት ተጠሪ ወይዘሮ ፓውላ አመዲየን አነጋግሮዋል። ጎይትኦም ቢሆን /አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ