የአውሮጳ ህብረት የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ22 ሰኔ 2006እሑድ፣ ሰኔ 22 2006ጦርነትእና ውዝግብ ከሚታይባቸው፣ እንዲሁም፣ የሕግ የበላይነትን ከማያከብሩ ሀገራት እየሸሹ የተሻለ ዕድል ፍለጋ በኢጣልያ፣https://p.dw.com/p/1CRj8ምስል picture-alliance/ROPIማስታወቂያ ግሪክ፣ ስጳኝ እና ሞልታ በኩል በጀልባ ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር በወቅቱ እየጨመረ መሄዱ ተሰምቶዋል። የስደተኞችን ፍልሰት ጉዳይ በተመለከተ የአውሮጳ ህብረት የሚከተለው የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ ምን ይመስላል? ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ