የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታን ውጤታማ የማድረጉ ጥረቱ9 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 9 2002የአውሮጳ ህብረት የልማት ተራድዖ ሚንስትሮች ህብረቱ የሚሰጠው የልማት ርዳታ የተሻለ ውጤት ማስገኘት የሚችልበትን አሰራር በተመለከተ ውሳኔዎችን አስተላለፉ።https://p.dw.com/p/KaCJምስል APማስታወቂያ ሚንስትሮቹ ያስተላለፉዋቸው ውሳኔዎች ድህነትን በመቀነስና ልማትን በማፋጠኑ ረገድ ሰፊ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት አረጋግጠዋል። ለአዳጊ ሀገሮች ከሚሰጠው የልማት ርዳታ መካከል ስድሳ ከመቶውን የሚሸፍነው የአውሮጳ ህብረት ወደፊትም በልማቱ ርዳታ አሰጣጥ ላይ ግንባር ቀደም ሚና መያዝ እንዳለበት አመልክተዋል። ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ/ሂሩት መለሰ