1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የአውሮጳ ህብረት እና የግብፅ ውይይት 

ማክሰኞ፣ የካቲት 28 2009

የአውሮጳ የህብረት ከግብፅ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ከሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ጋር በጋራ እንደሚሰራ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ አስታወቁ። የግብፅ  የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሜህ ሹክሪን ትናንት በብራስልስ ከህብረቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/2YmV8
የአውሮጳ የህብረት ከግብፅ ጋር በቅርብ እንደሚሰራ አስታወቀ።
ምስል picture-alliance/AP Photo/M. Schreiber

M M T/ Ber. Brüssel( Egypt FM & EU FM talks) - MP3-Stereo

የ28ቱ የህብረቱ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና የግብፁ አቻቸው ውይይት በአካባቢያዊ፣ በኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ዘርፎች ላይ ያተኮረ እንደነበር የህብረቱ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ  ገልጸዋል።


ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ