የአውሮጳ ህብረት እና በቡታጂራ የተጀመረው የጤና ፕሮዤ25 መጋቢት 2006ሐሙስ፣ መጋቢት 25 2006በደቡብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የቡታጂራ ከተማ የሚገኘው ሀኪም ቤት ከአውሮጳ ህብረት በተገኘ 40 ሚልዮን ዩሮ ርዳታ የእናቶችን እና የሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚያስችል ፕሮዤ ጀምሮ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የተመ የሕፃናት መርጃhttps://p.dw.com/p/1BbVgምስል Survival Internationalማስታወቂያ ድርጅት፣ በምሕፃሩ ዩኒሴፍ እና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር የተመድ ካስቀመጣቸው የምዕተ ዓመት የልማት ግቦች መካከል አንዱ የሆነውን የእናቶችን እና የሕፃናትን ሞት የመቀነሱን ዓላማ ለማሳካት ለተጀመረው ፕሮዤ የቀረበውን 40 ሚልዮን ርዳታ በማስተባበሩ በኩል ተባብረው ይሰራሉ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ