የአውሮጳ ህብረት እና ሶማልያ21 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21 2001የአውሮጳ ህብረት ስዊድን በየስድስት ወር በዙር የሚደርሰውን የህብረቱን የሚንስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚደንትነትን ስልጣን ባለፈው ሰኔ መጨረሻ ከያዘች ወዲህ ትናንት በብራስልስ ባካሄደው ስብሰባ ላይ ለሶማልያ ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶ ተወያየበት።https://p.dw.com/p/Iylxየስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካርል ቢልትምስል APማስታወቂያየስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካርል ቢልት የመሩት ይኸው ስብሰባ ከዚሁ ጎን ለህብረቱ የአባልነት ማመልከቻ ባስገቡ ሀገሮች፡ በቦልቲክ ሀገሮችና በህብረቱ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ፡ እንዲሁም በጂዮርጅያ እና በኢራን ጉዳዮችም በሰፊው መክሮዋል። ገበያው ንጉሴ /አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ