1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት ለግብጽ የሰጠው ርዳታ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003

የስራ ቦታ ለመፍጠር እና ንጹህና ቀጣይነት ያለው የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለመርዳት የታሰበ መሆኑን ነው

https://p.dw.com/p/Rgkk
ካይሮምስል dapd

የአውሮጳ ህብረት ለግብጽ አንድ መቶ ሚልዮን ርዳታ እንደሚሰጥ ትናንት የህብረቱ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ገንዘቡ በሀገሪቱ በተለይም በመዲናይቱ ካይሮ ከተማ የሚኖሩ ድሆችን ኑሮ ለማሻሻል፡ የስራ ቦታ ለመፍጠር እና ንጹህና ቀጣይነት ያለው የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለመርዳት የታሰበ መሆኑን ነው መግለጫው ያመለከተው።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ