የአውሮጳ ህብረት እና ስደተኞች
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 25 2009ማስታወቂያ
እነዚሁ የደቡብ አውሮጳ ሀገራት እና ህብረቱ ሌሎቹ የህብረቱ አባል ሀገራት ስደተኞችን በማስተናገዱ ተግባር ላይ እንዲተባበሩዋቸው ያቀረቡት ጥሪ ሰሚ አላገኘም። ስደተኞችን በመቀበሉ ጥያቄ ላይ በአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መካከል የቀጠለው ልዩነት የአውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ