1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳና የአፍሪቃ ጉባኤ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 28 2000

የአውሮጳ ህብረት እና የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤ ዛሬ በፖርቱጋል መዲና ተከፈተ። ሁለት ቀናት የሚቆየው ይኸው ዓቢዩ ጉባዔ በአውሮጳና በአፍሪቃ መካከል በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ጉድኝት ለመፍጠር የሚያስችለውን መንገድ ከፋች እንደሚሆን የአስተናጋጅዋና የአውሮጳ ኅብረት ወቅታዊ የሚንስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚደንትነትን የያዘችው የፖርቱጋል ጠቅላይ ሚንስትር ኾዜ ሶክራተስ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/E0a7
ሜርክልና ሳፓቴሮ በሊዝበኑ ጉባዔ
ሜርክልና ሳፓቴሮ በሊዝበኑ ጉባዔምስል AP