የአዉሮጻ ህብረት ለሶማልያ ወታደሮች ስልጠና1 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 1 2002የአዉሮጻ ህብረት የሶማልያ ወታደሮች አሰልጣኝ ቡድን ከትናንትና ወድያ ረቡዕ ጀምሮ ስራዉን በይፋ መጀመሩን አስታዉቋል።https://p.dw.com/p/Ms7uምስል APማስታወቂያቀደም ሲል ህብረቱ ለሶማልያ የሽግግር መንግስት የሚሰጠዉን ድጋፍ ወታደሮችን በማሰልጠን ጭምር ለማድረግ እንደሚፈልግ ማስታወቁ ሲታወቅ ከትናንት በስትያ ይፋ የሆነዉ ይህ ወታደራዊ ስምሪት የዚሁ ዉሳኔ አካል መሆኑ ተገልጾአል። በብራስልስ የሚገኘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ l