የአዉሮጻዉ ህብረት ጉባኤ እና አዲሶቹ ሹማምንት11 ኅዳር 2002ዓርብ፣ ኅዳር 11 2002ከሳምንታት በፊት የአዉሮጻዉ ህብረት የሊዝበኑን ዉል ካጸደቀ በኻላ በህብረቱ አዲስ ደንብ መሰረት ለህብረቱ ፕሪዝደንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር መርጦ ትንናንት ምሽት ለአለም ይፋ አድርጎአል።https://p.dw.com/p/Kbmvየአዉሮጻዉ ህብረት አዲሶቹ ሹማምንትምስል AP Graphics/DWማስታወቂያየወቅቱ የአዉሮጻ ህብረት ፕሪዝደንት አገር ስዊድን » ጠቅላይ ሚኒስትሯ ትንት አመሻሽ ላይ በብራስልስ በሰጡት መግለጫ ህብረቱ በፕሪዝደንትነት የቤልጄሙን ተወላጅ በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ደግሞ ኢንጊሊዛዊቷን መምረጡን ይፋ አድርገዋል። በቦታዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ተገኝቶ ይህንን አዘጋጅቶ ልኮልናል።ገበያዉ ንጉሴ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ