የአዉሮጳ ፀረ ሽብር እንቅስቃሴ
ማክሰኞ፣ ጥር 12 2007ማስታወቂያ
በአሁኑ ወቅት ጠበቅ ባለ የፀጥታ ቁጥጥር ሥር በምትገኘዉ ብራስልስ ትናንት የተካሄደዉ የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባም ይህንኑ በአዉሮጳ የሰፈነዉን የሽብር ስጋትና መከላከያዉን በሚመለከት በጥልቀት ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል። በዉሳኔያቸዉም ፀረ ሽብር እንቅስቃሴዉ እዚሁ አዉሮጳ ብቻ ሳይሆን የአረብ እና የአፍሪቃ ሃገራትንናም ያካተተና ከመንግሥታቱ ጋ በትብብር እንዲሆን የሚለዉ ይገኝበታል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ