የአዉሮጳ ኅብረት ጉባዔ11 የካቲት 2008ዓርብ፣ የካቲት 11 2008የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ትናንት የጀመሩትን ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።መሪዎቹ ከሚነጋገሩባቸዉ ሁለት ትላልቅ ጉዳዮች የስደተኞችን ይዞታን በሚመለከተዉ ላይ መጠነኛ መግባባት አሳይተዋል።https://p.dw.com/p/1HyrMምስል Reuters/J. Thysማስታወቂያ ብሪታንያ የሕብረቱ አባል እንደሆነች ለመቀጠል ያቀረበችዉን ቅድመ-ግዴታ ግን ጉባኤተኞች እስካሁን በመቀበልና ባለመቀበል ለሁለት ተከፍለዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለዉ። ገበያዉ ንጉሴ ነጋሽ መሃመድ ኂሩት መለሰ