የአዉሮጳ ኅብረት የሙስና ዘገባ28 ጥር 2006ረቡዕ፣ ጥር 28 2006የአዉሮጳ ኅብረት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነዉን የሙስና ዘገባ ሰሞኑን ብራስልስ ላይ ይፋ አድርጓል።https://p.dw.com/p/1B3FBምስል dpaማስታወቂያ በ28 አባል ሃገራት ያለዉን የሙስና ሁኔታ ያጠናቀረዉ ይህ የኅብረቱ ኮሚሽና ጥናታዊ ዘገባ ሙስና በአዉሮጳ ኅብረትም እየተስፋፋ በመሄድ ላይ መሆኑን አመልክቷል። በዚህ ምክንያትም የኅብረቱ አባል ሃገራት በዓመት አንድ መቶ ሃያ ቢሊዮን ዩሮ በሙስና እንደሚያጡ አስታዉቋል። ገበያዉ ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ