1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ኅብረት እና ብሪታንያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 21 2008

የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች ብሪታንያ ከኅብረቱ ለመዉጣት በብዙሃን ድምጽ ሕዝበ ዉሳኔ ካሳለፈች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በቀጣይ ሊደረግ ስለሚገባዉ ተሰብስበዉ እየመከሩ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1JF86
Brüssel Brexit Gipfel David Cameron und Jean-Claude Juncker
ምስል Reuters/F. Lenoir

[No title]

ዉይይቱ ጠንከር ያለና ትችትንም ያካተተ መሆኑን ዘገባዎች ያመለክታሉ። የኅብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ማርቲን ሹልዝ የብሪታንያ መሪዎች ከኅብረቱ ለመዉጣት ተገቢዉን ሂደት ለመጀመር ያመነቱ ቢመስሉም፤ የቀሪዎቹ 27 አባል ሃገራት መሪዎች ባስቸኳይ አንቀጽ 50 የሚጠይቀዉን አሠራር እንዲጀምሩ እንደሚያሳስቧቸዉ ገልጸዋል። የኅብረቱ መሪዎች የሚያካሂዱትን ጉባኤ በተመለከተ ብራስልስ የሚገኝ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ