የአዉሮጳ ኅብረትና የሶማሊያ ጥቃት19 የካቲት 2001ሐሙስ፣ የካቲት 19 2001በሶማሊያ በሸማቂ እስላማዊ ታጣቂዎች የሚሰነዘረዉ ጥቃት ቀጥሏል። የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፤ ታጣቂዎቹ ከተሞችን መቆጣጠሩን ገፍተዉበታል።https://p.dw.com/p/H1Ea..ሚሼል በባይደዋ..ምስል APማስታወቂያበመቃዲሾ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ላይ እየደረሰ ያለዉን ጥቃትም የአዉሮጳ ኅብረት የሰብዓዊና የልማት ርዳታ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሉዊ ሚሸል ኮንነዋል። በጥቃቱ ለተገደሉ የቡሩንዲ ወታደሮች ቤተሰቦችም ሃዘናቸዉን ገልፀዋል።