የአዉሮጳ ኅብረትና ሊቢያ15 ግንቦት 2003ሰኞ፣ ግንቦት 15 2003የአውሮፓው ኅብረት የውጭ ፖለቲካ ጉዳይ ኀላፊ ወ/ሮ ካትሪን ኤሽተን ፤https://p.dw.com/p/RPZGምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበሊቢያ ምሥራቃዊ ከተማ ቤንጋዚ፣ የኅብረቱን ጽ/ቤት ከፍተዋል፣ በዛሬውም ዕለት ብራሰልስ ላይ ፤ ከዐረቡ ዓለም ጋር ግንኙነት ያለው የሚንስትሮች ስብሰባ መርተዋል። ሁለቱንም ጉዳዮች በተመለከተ፣ ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያዉ ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ገበያዉ ንጉሤ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ