የአዉሮጳ ሕብረት የሚንስትሮች ስብሰባ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2006ማስታወቂያ
የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ጦርነትና ግጭት የበዛበትን የዩክሬንና የእሥራኤል ፍልስጤሞችን ቀዉስ አንሰተዉ ተነጋገሩ።ሚንስትሮቹ ትናንት ባደረጉት ሥብሰባ የዩክሬን የርስ በርስ ጦርነት ታባብሳለች በሚሏት ሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ለመጣል ወስነዋል።ሚንስትሮቹ የእሥራኤል ጦር ጋዛ ላይ የሚፈፅመዉን ድብደባ «ያልተመጣጠነ» በማለት ሲያልፉት፤ ሐማስ እስራኤል ላይ ሮኬት መተኮሱን ግን አዉግዘዉታል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አጭር ዘገባ አለዉ።
ገበያዉ ንጉሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሠ