1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት የልማት መርሕ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2007

በሕብረቱ ኮሚሽን የበላይ ሐላፊነት የተዘጋጀዉ ዘገባ የሕብረቱን ያለፉ ዘመናት የልማት መርሆች ቃኝቶ የወደፊቱ መርሕ ባዲስ አስተሳሰብ፤ አስራርና አፈፃም ላይ እንዲያተኩር የሚጠቁም ነዉ።

https://p.dw.com/p/1FKWW
ምስል imago/JuNiArt

የአዉሮጳ ሕብረት ለመጪዉ አምስት ዓመት የሚከተለዉን የልማት መርሕ የሚያመለክት ዘገባ ትናንት ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ ይፋ አደረገ።የሕብረቱ የልማት መርሕ «የዓመአቱ የልማት ግብ» የተሰኘዉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን የልማት ዕቅድ ለሚተካዉ አዲስ ዕቅድ እንደ መደላድል ያገለግላል ተብሏል።በሕብረቱ ኮሚሽን የበላይ ሐላፊነት የተዘጋጀዉ ዘገባ የሕብረቱን ያለፉ ዘመናት የልማት መርሆች ቃኝቶ የወደፊቱ መርሕ ባዲስ አስተሳሰብ፤ አስራርና አፈፃም ላይ እንዲያተኩር የሚጠቁም ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ