የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔ ያፍሪቃ ቀንድና ሶሪያ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004ማስታወቂያ
የአዉሮጳ ሕብረት በጦርነትና በድርቅ የሚታበጠዉን የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚከታተለዉ አስታወቀ።የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ለአፍሪቃ ቀንድ የነደፈዉን ልዩ መርሐ-ግብር የሕብረቱ አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት አፅድቀዉታል።ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴን በስልክ አነጋግሬዉ ነበር።
ገበያዉ ንጉሴ
ነጋሽ መሀመድ
ሸዋዬ ለገሰ