የአዉሮጳዉ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዘገባ በተንታኝ እይታ30 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 30 2003የግንቦት 2002 ዓ ም፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫን የታዘበው አንድ መቶ ሰባ አባላት የነበሩትን የአውሮጳ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድንን የመሩት ታይስ በርማን ትናንት የመጨረሻውን የቡድኑን ዘገባ በብራስልስ አቅርበዋል።https://p.dw.com/p/Q2V1ምስል DWማስታወቂያ የዘገባውን ይዘት እና አንደምታውን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ውዝግብ መፍትሄ የሚያፈላልገው የክራይስስ ግሩፕ በናይሮቢ የሚገኙትን የምስራቅ አፍሪቃ ተንታኝ ኧርንስት ያን ሆግንዶርንን በስልክ አነጋግሬአቸዋለሁ። አርያም ተክሌ