የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ ምሥረታ24 ሰኔ 2006ማክሰኞ፣ ሰኔ 24 2006ባለፈዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ናይሮቢ ኬንያ ላይ የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤዉ ዋና ዓላማም የዓለማችንን የአካባቢ ተፈጥሮ ክብካቤ ከዘላቂ ልማትና ኤኮኖሚ ጋ በማዛመድ በቀጣይ በበላይነት የሚከታተለዉን አካል ማለትም የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ UNEAን ለመመሥረት ነዉ።https://p.dw.com/p/1CU4Pማስታወቂያ