የአእምሮ ጤና አሳሳቢ ችግር16 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 16 2003በኢትዮጵያ ከሶስቱ አንዱ በህይወቱ በሆነ አጋጣሚ በአዕምሮ ህመም እንደሚሰቃይ ሰሞኑን የወጣ አንድ ዘገባ አመለከተ።https://p.dw.com/p/PoQ6የአንጎል ሴልምስል APማስታወቂያኢትዮጵያ ወደ80 ሚሊዮን ለሚገመተዉ ህዝቧ ያሏት ሰላሳ ስድስት የአዕምሮ ጤና ሃኪሞች ነዉ። ዶክተር መስፍን አርአያ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ደግሞ ተጨማሪ አራት ሃኪሞች በያዝነዉ ዓመት ታህሳስ ወር ይመረቃሉ ያም ቁጥራቸዉን በጥቅሉ አርባ ያደርሰዋል። ሰሞኑ የአዕምሮ ጤና የሚታሰብበት ወቅት ነዉና ትኩረታችንን እሱ ላይ አድረገናል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ