የአንጎላ ምርጫና የገዥው ፓርቲ ድል
ሰኞ፣ ነሐሴ 28 2004ማስታወቂያ
አንጎላ ውስጥ በተካሄው ምርጫ ፣ የፕሬዚዳንት ሆሴ ኤድዋርዶ ዶሽ ሳንቱሽ ፓርቲ (MPLA)አሸናፊ እንደሆነ አሳወቀ ። ፓርቲው በገንዘብ ተደግፎ፣ በሰፊ ፕሮፖጋንዳ ታጅቦ ሌሎቹን ደፍጥጦ፣ በአሸናፊነት መውጣቱ ብዙዎቹን አስገርሟል ተብሏል። የአንጎላውን ምርጫ አካሄድ ትክክለኛ ነበረ ብሎ ለመናገር አስቸጋሪ መሆኑ የሚታበል አይደለም። አንቶኒዮ ካስኬያስ ያቀረበውን ዘገባ ፤ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አቅርቦታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ