1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት ፓርቲ አባላትና ሰማያዊ ፓርቲ

ማክሰኞ፣ ጥር 26 2007

የአንድነት የቀድሞ አፈ-ጉባኤ፤ ምክትል አፈ-ጉባኤና ሌሎች ባለሥልጣናት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሠማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን የጀመሩትን ትግል ይቀጥላሉ።

https://p.dw.com/p/1EV7w
ምስል DW

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈዉ ሳምንት ዕዉቅና የነፈገዉ የኢትዮጵያ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባለሥልጣናት እና አባላት ሌለኛዉን ተቃዋሚ የፖለቲካ ማሕበር ሰማዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ። የአንድነት የቀድሞ አፈ-ጉባኤ፤ ምክትል አፈ-ጉባኤና ሌሎች ባለሥልጣናት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሠማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን የጀመሩትን ትግል ይቀጥላሉ። ሌሎች የአንድነት ፓርቲ ባለሥልጣናትና አባላትም ሰማዊ ፓርቲን እንዲቀየጡ ጠይቀዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጋዜጣዊ መግለጫዉን ተከታትሎት ነበር። አርያም ተክሌ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ