የአንድነት ፓርቲ ብሶት
ረቡዕ፣ ሐምሌ 10 2005ማስታወቂያ
አንድነት ለዴሞክራሲ ና ፍትህ ፓርቲ በአጭሩ አንድነት የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ሲል በጀመረው እንቅስቃሴ በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ ጫና ተደርጎብኛል ሲል አማረረ ። የአንድነት ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ፀሃፊ የፀረ ሽብሩ ህግ ይሰረዝ የሚል ድምፅ ለማሰባሰብ አዲስ አበባ ውስጥ የተንቀሳቀሱ 51 አባላቱ ያለአንዳች ምክንያት ታስረው በዋስ መለቀቃቸውን ተናግረዋል ። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ