የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ22 መስከረም 2005ማክሰኞ፣ መስከረም 22 2005የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት እንዳትታተም የተከለከለችው ፍኖት ነፃነት ጋዜጣ ለሕትመት እስክትበቃ ድረስ ሰላማዊ ሰልፍን ጨምሮ ማንኛውንም ሰላማዊ ትግል እንደሚያካሂድ ገለጸ።https://p.dw.com/p/16Ixqዶክተር ነጋሶ ጊዳዳምስል DWማስታወቂያ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማፈን ለሚያስከትለው አደጋ ኃላፊነቱን የሚወስደው ኢህአዴግ የሚመራው መንግሥት ነው በሚል አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ