የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ስብሰባ
ሰኞ፣ የካቲት 5 2004ማስታወቂያ
የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ሰማንያ አመራር አባላት በፓርቲዉ የስራ አፈጻጸም የወደፊት የትግል አቅጣጫ በፓርቲዉ ጽፈት ቤት በዝግ ሌት እና ቀን መምከራችዉ ተነገረ። የስብሰባዉ አላማ የፓርቲዉ አመራሮችን በማሰባሰብ በዉቀት ላይ የተመሰረተ ትግል ለማካሄድ ለመማማር እና ቤተሰባዊንትን ለመፍጠር መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ አንግዳዉ ዘግቧል ።
ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ