የአንታርክቲካ በረዶ መቅለጥ በምድራችን ሊያስከትለው የሚችለው ጥፋት፣13 ጥር 2001ረቡዕ፣ ጥር 13 2001«ሳይንስን ወደ ተገቢ ቦታው እንዲመለስ ፣ የሥነ-ቴክኒክ ተዓምርም፣ የጤና አጠባበቅ ጥራትን እንዲያሳድግና ወጪን ለመቀነስ እንዲያስችል እናደርጋለን። የፀሐይን ኃይል፣ የነፋስንም በማጥመድ በአፈሩም በመጠቀም አውቶሞቢሎቻችን እንዲሽከረከሩ ፋብሪካዎቻችንም እንዲሠሩ እናደርጋለን።https://p.dw.com/p/Gdkcበሀንበርግ፣ጀርመን መታተም የጀመረው፣ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያተኩረው «ክሊማ» የተባለው መጽሔት፣ምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያት/ቤቶቻችን ፣ ኮሌጆቻችንና ዩኒቨርስቲዎቻችን፣ አዲሱ ዘመን የሚጠይቀውን እንዲያሟሉ ፣ ይህን ሁሉ ማድረግ እንችላለን፦ይህን ሁሉ እናደርጋለን።»(ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ)