የአትሌቲክስ ፊደሪሽንና ሴት አትሌቶች
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 7 2005ማስታወቂያ
ከተሰለፉት አምስት አትሌቶች መካከል ዉድድራቸዉን ሳይፈጽሙ በመካከል አቋርጠዉ የወጡ አትሌቶች፤ ምክንያቶቻቸዉን እንዲያስረዱ ጠየቀ። ። የለንድን ኦሎምፒክ የማራቶን ባለድሏ ቲኪ ገላናንና ሌላ አትሌትን ጨምሮ ሁኔታዉ እስኪጣራ በማንኛዉም ዓለማቀፍ እና አህጉራዊ ዉድድሮች ላይ እንዳይሳተፉ ማገዱን ፊደሬሽኑ አስታዉቋል
ሞስኮ የምትገኘዉ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባዉን አድርሳናለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ