የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብሰባ
ሰኞ፣ ኅዳር 5 2009ማስታወቂያ
እንዲሁም ኢትዮጵያ ዉስጥ ለፍትሕ፤ ለነጻነትና ለእኩልነት ከሚታገሉ ሌሎች ብሔረሰቦችም ጋር አብሮ ለመታገል መወሰኑን ወኪላችን መክብብ ሸዋ የላከልን ዘገባ ያሳያል። የዓለም አቀፉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብስብ ረዘም ላሉ ጊዜያቶች አንድነት ለመፍጠር ዝግጅቶች ከተደረጉ በኋላ የመጀመርያዉ ጉባዔ ከ 15 ቀናት በፊት ለንደን ብሪታንያ ላይ አካሂዶ እንደነበር ይታወሳል። ዝርዝር ዘገባዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ