1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሸባብ ስጋትነት መጠናከር

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 10 2008

አሸባብ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት ህልዉናዉ እያደገ መምጣቱና የሽብር ጥቃትም ማቀዱ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1JjLY
Somalia Al-Shabaab Miliz (Symbolbild)
ምስል Stringer/AFP/Getty Images

[No title]


የሶማሊያ እስላማዊ ጽንፈኛ ቡድን አሸባብ ለምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ሃገራት ከፍተኛ ሥጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ። የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት /ኢጋድ/ ባወጣዉ ዘገባ ጽንፈኛዉ ቡድን ከተለያዩ የአካባቢዉ ሃገራት ወጣቶችን ለዓላማዉ እየመለመለ መሆኑን አመልክቷል። በኢትዮጵያ እና በኬንያ ጨምሮም በተለያዩ ሃገራት ህልዉናዉ እያደገ መምጣቱና የሽብር ጥቃትም ማቀዱ ተገልጿል። ፀሀይ ጫኔ ዝርዝር ዘገባ አጠናቅራለች።

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ