1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሸባሪዎች ዛቻና የጀርመን ፀጥታ አስከባሪዎች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 3 2002

አሸባሪዎቹ ወይም ደጋፊዎቻቸዉ የምርጫ ሒደት፣ ትላልቅ ሕዝባዊ በአላትንና ድግሶችን እየጠበቁ ጀርመን አፍቃኒስታን ያዘመተችዉን ጦሯን ካላስወጣች በቦምብ እንደሚያሸብሯት ያስጠነቅቃሉ

https://p.dw.com/p/K5RI
የአሸባሪዎች ዛቻምስል AP/IntelCenter

የአለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት የአል-ቃኢዳ አባላት ጀርመንን ለማሸበር በመገናኛ ዘዴዎች በተለይም በኢንተርኔት የሚያስተላልፉት ዛቻ እየተደጋጋመ ነዉ።አሸባሪዎቹ ወይም ደጋፊዎቻቸዉ የምርጫ ሒደት፣ ትላልቅ ሕዝባዊ በአላትንና ድግሶችን እየጠበቁ ጀርመን አፍቃኒስታን ያዘመተችዉን ጦሯን ካላስወጣች በቦምብ እንደሚያሸብሯት ያስጠነቅቃሉ።የጀርመን ባለሥልታናት ማስጠንቀቂያዉን እንደዘበት እንደማማያዩት አስታዉቀዋል።ይሁንና ሕዝቡ መደናገጥ እንደሌለበትም እየመከሩ ነዉ።ሆልገር ሽሚት ያዘጋጀዉን ዘገባ ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።

Holger Schmidt/Yilma Hinz

Negash Mohammed