1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስገድዶ መድፈር ጥቃት በኮንጎ ሴቶች ላይ

ዓርብ፣ ኅዳር 13 2000

በኮንጎ በደቡባዊ ኪቪ ክፍለ ግዛት የሚገኘው የቡካቩ ሆስፒታል ከሌሎቹ ሆስፒታሎች የተለየ ነው ። ሆስፒታሉ የሚቀበለው በተለይ በግዳጅ የተደፈሩና በግፍ የቁም ስቃይ የደረሰባቸውን ሴቶችና ልጃገረዶች ብቻ ነው ። ሴቶች ወደ ሆስፒታሉ የሚደርሱት በስቃይ ነው ።

https://p.dw.com/p/E0aB
የኮንጎ ህፃናት
የኮንጎ ህፃናትምስል picture-alliance/dpa