1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እስራት

ሰኞ፣ ኅዳር 19 2009

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ወር የአስቸኳይ ጊዜ ካወጀ ወዲህ 11, 607 ሰዎች መታሰራቸዉን ፣ ከነዚህም መካከል ከ80% በላዩ መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አጣሪ ቦርድ ማስታወቁ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/2TNr9
Demonstration der Semayawi-Partei in Addis Ababa Äthiopien 22.09.2013
ምስል DW

Ber. AA(Festnahme von Mitgliedern der Blue Party) - MP3-Stereo

በሀገሪቱ እስራቱ አሁንም መቀጠሉን እና የተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲ ብዙዎቹ አባላቱ እየታሰሩበት መሆኑን ለዶይቸ ቬለ ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ