የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን የመጨረሻ ህይወት የሚያሳየው ዘጋቢ ፊልም ያስነሳው የባለቤትነት ክርክር18 ነሐሴ 2001ሰኞ፣ ነሐሴ 18 2001በቅርቡ በ «አዲስ ጥበብና ባህል ተቋም »ተሰርቶ የወጣው የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን የመጨረሻ ህይወት የሚያሳየው ዘጋቢ ፊልም እያወዛገበ ነው ።https://p.dw.com/p/JHVcማስታወቂያየአርቲስቱ ልጆች ፊልሙ በህገ ወጥ መንገድ ታትሞ ለግል ጥቅም እየዋለ ነው ሲሉ ፣ የአዲስ ጥበብና ባህል ተቋም ደግሞ ከአርቲስቱ ባለቤት ሙሉ ህጋዊ ፈቃድ እንደተሰጠውና የቅጂ ባለቤትነት መብት እንዳለውም ይናገራል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ