1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ መሸለም

ማክሰኞ፣ ሰኔ 24 2006

የሁለገቡን አርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ የሙያ ብቃት ያከበረ ዝግጅት በዩኤስ አሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ ተካሄደ። ባለፈው ዓርብ በጣይቱ የባህል ማዕከል አዘጋጅነት በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ ለሕክምና ወደ አሜሪካ ያቀኑት የአርቲስቱ ስራዎች

https://p.dw.com/p/1CU0p
ምስል Azeb Tadesse Hahn

ቀርበዋል። የሥነ ሥርዓቱን አዘጋጂጅ፣ የአርቲስት ተስፋዬን የስራ ጓዶች ያነጋገረው እና ሥነ ሥርዓቱን የተከታተለው አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ