1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርባ ምንጩ የአዞ እርባታ

ማክሰኞ፣ መስከረም 30 1999

በደቡብ ኢትዮጽያ ከሚገኙ የቱሪስት መስቦች አንዱ ------->

https://p.dw.com/p/E0dS
የነጭ ሳር ፓርክ አካል የሆነዉ፣ የአርባ ምንጩ የአዞ እርባታ ነዉ። ይህ የአዞ እርባታ መጀመርያ ሲቋቋም ተፈላጊ ለሆነዉ ለአዞ ቆዳ እና የአዞ ስጋ ምርት ሲባል ቢሆንም፣ ዛሪ ደግሞ በቱሪስት መስዕብነቱ ይታወቃል። ይህንን በዉጭ ምንዛሪ እና በአገር ኢኮኖሚ ግንባታ የራሱ የሆነ አስተዋጽኦ ያለዉን የአዞ እርባታ ለመመገብ እስከ አሁን ሲደረግ እንደነበዉ፣ ከአባያ እና ጫሞ ሃይቆች በሚገኙ አሶች ላይ ማተኮር አልተቻለም! ምክንያቱም በእነዚህ ሃይቆች ያለዉ የአሳ ሃብት በጣም እየመነመነ መጥቶአልና